Entries by Elshaday Hagos

,

ሚኒስትሯ የከተሞች እድገት ከመሪዎች፣ ባለሃብቶችና ነዋሪዎች የሚቀዳ ነው አሉ

የከተሞች እድገት ከከተማ መሪዎች፣ ባለሃብቶች ብሎም የከተሞች ነፀብራቅ ከሆነው ነዋሪ የሚቀዳ ነው ሲሉ የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡ “ተግዳሮቶችን የሚቋቋሙ ከተሞች በኢንተርፕሪነርሺፕ በተቃኘ ተግባር ለከተሞች ተግባር ለከተሞች መነቃቃትና ዕድገት […]